Tag: <span>ፉሪ ክ/ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት</span>

ዓባይ ባንክ ለፉሪ ክ/ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ ለፉሪ ክ/ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ብር 360,000.00 ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን አቶ አቡበከር ነዚር የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠባባቂ ምክትል ዋና መኮንን ለዶ/ር አሚን መሐመድ አሊ የሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ በክፍለ ከተማው በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ አስረክበዋል፡፡ ድጋፉ የክፍለ...