ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት ላይ ይገኛል፣

ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት ላይ ይገኛል፣

461ኛ ቅርንጫንፉን በደቡብ ወሎ ዞን ደጋን ከተማ “ደጋን ቅርንጫፍ”፣
462ኛውን በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዴ ከተማ “ሰዴ ቅርንጫፍ”፣
463ኛውን በአዲስ አበባ “ኮልፌ ንዑስ ቅርንጫፍ”፣
464ኛውን በአዲስ አበባ “ሳሪስ አደይ አበባ ቅርንጫፍ” እንዲሁም
465ኛውን በሰሜን ሸዋ ዞን መዘዞ ከተማ “መዘዞ ቅርንጫፍ” በሚሉ ስያሜዎች ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.