ዓባይ ባንክ አ.ማ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚከበረው የሴቶች ቀን እንኳን በሰላም አደረስዎ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ ዓባይ ባንክ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው አገር አቀፍ ጥረት የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት ሴቶችን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶችን በማቅረብ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡
እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረስዎ!

Leave a Reply