ዓባይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 12 ቢሊዮን ብር ከፍ ለማድረግ ወሰነ

ዓባይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 12 ቢሊዮን ብር ከፍ ለማድረግ ወሰነ

የዓባይ ባንክ የ2021/22 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡

አቶ ወንድይፍራው ታደሰ የዓባይ ባንክ የስትራቴጂ እና ማርኬቲንግ ዋና መኮንን መግለጫውን የሰጡ ሲሆን÷ በመግለጫቸውም ባንኩ በሁሉም የስራ አፈፃፀም መለኪያዎች ከፍተኛ ውጤት እንዳስመዘገበ ገልፃዋል፡፡ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሂዶ በነበረው የባለአክሲዮኖች 13ኛ መደበኛ እና 7ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩን ካፒታል ወደ ብር 12 ቢሊዮን ከፍ ለማድረግ መወሰኑን ጨምረው ገልጸዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.