ዓባይ ባንክ አ.ማ. ከነሐሴ 26/2015 ዓ.ም. እስከ ጥር 10/2016 ዓ.ም. የሚቆየውን 7ኛ ዙር “ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” ፕሮግራም በይፋ አስጀምሯል፡፡...
የዓባይ ባንክ ዜናዎች
Get latest updates about our services, offers.

የዓባይ ባንክ የሸሪዓ አማካሪ ቦርድ አባላት ከቅርንጫፍ ሥራ አሥኪያጆች ጋር የሥልጠና እና ምክክር መድረክ አካሄዱ
የዓባይ ባንክ አ.ማ. የሸሪዓ አማካሪ ቦርድ አባላት ከቅርንጫፍ ሥራ አሥኪያጆች ጋር የሁለት ቀናት የሥልጠና እና የምክክር መድረክ በአምባሳደር ሆቴል አካሂደዋል፡፡...

ዓባይ ባንክ አ.ማ እና ሳፋሪኮም ኤምፔሳ የሥራ ስምምነት ውል ተፈራረሙ
ዓባይ ባንክ አ.ማ ከሳፋሪኮም ኤምፔሳ ጋር ስትራቲጂክ የሥራ አጋር በመሆን አብረው ለመሥራት የሥራ ስምምነት ውል ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱም መሰረት ዓባይ ባንክ...

ዓባይ ባንክ የ2016 ዓ.ም. የአዲስ ዓመት ባዛር ላይ በመሳተፍ ደንበኞችን በማገልገል ላይ ይገኛል
ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጁት የ2016 አዲስ ዓመት ዋዜማ ባዛር እና ኤክስፖ ላይ በመሳተፍ አገልግሎት...

ዓባይ ባንክ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ መሣሪያዎች ግዢ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ሁሉን አቀፍ የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከዚሁ ጋር በተገናኘ የኮምቦልቻ ከተማ...