ማስታወቂያ, ዜናዓባይ ባንክ በ2015 የአዲስ ዓመት ባዛር በመሳተፍ ላይ ይገኛልAugust 23, 2022August 23, 2022Abay ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው የ2015 አዲስ ዓመት ዋዜማ ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ባንካችን ጎብኝዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎቶች በመስጠት ላይ ሲሆን፣ በኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አዘጋጅነት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው ባዛር እስከ ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
Leave a Reply