ዓባይ ባንክ የ2016 ዓ.ም. የአዲስ ዓመት ባዛር ላይ በመሳተፍ ደንበኞችን በማገልገል ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ የ2016 ዓ.ም. የአዲስ ዓመት ባዛር ላይ በመሳተፍ ደንበኞችን በማገልገል ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጁት የ2016 አዲስ ዓመት ዋዜማ ባዛር እና ኤክስፖ ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
ሴንቸሪ ፕሮሞሽን በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እንዲሁም ባሮክ ኢቨንት ኦርጋናይዘር በሚሊኒየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ያዘጋጇቸው ሁለቱም ባዛሮች እስከ ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆነው ይቆያሉ፡፡
በባዛር ጉብኝትዎ ለሚያስፈልግዎ ማንኛውም የባንክ አገልግሎት በዓባይ ባንክ እንዲገለገሉ ጋብዘንዎታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.