Tag: <span>ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ</span>

ዓባይ ባንክ ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ
Post

ዓባይ ባንክ ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2022/23 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት፣ የዲስትሪክት ኃላፊዎች እና ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት ከሐምሌ 7 እስከ 8/2015 ዓ.ም አካሂዷል። በተመሳሳይ ሁኔታ በአዲስ አበባም በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ስብሰባው ተካሂዷል፡፡