ዓባይ ባንክ ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2022/23 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት፣ የዲስትሪክት ኃላፊዎች እና ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት ከሐምሌ 7 እስከ 8/2015 ዓ.ም አካሂዷል።

በተመሳሳይ ሁኔታ በአዲስ አበባም በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ስብሰባው ተካሂዷል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.