ዓባይ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በተከናወነው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ላይ የስትራቴጂክ አጋር በመሆን 5,000,000.00 (አምስት ሚሊየን) ብር ድጋፍ አድርጓል።

መርሐግብሩ ላይ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ መምህራን፣ ዘማሪያን፣ የኪነጥበብ ሰዎች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እንዲሁም የእምነቱ ተከታዮች ታዳሚ ሆነዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.