Tag: <span>የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን/ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት</span>

ዓባይ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድጋፍ አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በተከናወነው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ላይ የስትራቴጂክ አጋር በመሆን 5,000,000.00 (አምስት ሚሊየን) ብር ድጋፍ አድርጓል። መርሐግብሩ ላይ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ መምህራን፣ ዘማሪያን፣ የኪነጥበብ ሰዎች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እንዲሁም የእምነቱ...