Tag: <span>የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ</span>

ዓባይ ባንክ ከፍተኛ አመታዊ ገቢ አስመዘገበ
Post

ዓባይ ባንክ ከፍተኛ አመታዊ ገቢ አስመዘገበ

ዓባይ ባንክ በ2015 በጀት ዓመት 7.1 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ገቢ አስመዘገበ። ይህ የተገለፀው የባንኩ የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ዛሬ በተካሄደበት ወቅት ነዉ። በጉባዔው ላይ የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር አምላኩ አስረስ የባንኩ ጠቅላላ የተቀማጭ ገንዘብ የ29 በመቶ ዓመታዊ ዕድገት በማስመዝገብ ብር 41.8 ቢሊዮን መድረሱን ገልጸዋል፡፡ ባንኩ የደንበኞቹን...