Tag: <span>የካፒታል ገበያ</span>

የካፒታል ገበያን አስመልክቶ ለዓባይ ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት ሥልጠና ተሰጠ
Post

የካፒታል ገበያን አስመልክቶ ለዓባይ ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት ሥልጠና ተሰጠ

ለዓባይ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት የካፒታል ገበያን በተመለከተ በዛሬው ዕለት በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል ከኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በመጡ ከፍተኛ የካፒታል ገበያ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ላይ ዶ/ር አምላኩ አስረስ የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እንዲሁም አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተገኝተዋል፡፡ አቶ የኋላ በስልጠናው ላይ እንደተናገሩት የካፒታል...