Tag: <span>የደሴ ከተማ አስተዳደር/ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ መሣሪያዎች</span>

የደሴ ከተማ አስተዳደር ከዓባይ ባንክ ባገኘው የ200 ሚሊየን ብር ብድር የተገዙ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ መሣሪያዎችን ተረከበ
Post

የደሴ ከተማ አስተዳደር ከዓባይ ባንክ ባገኘው የ200 ሚሊየን ብር ብድር የተገዙ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ መሣሪያዎችን ተረከበ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የደሴ ከተማ አስተዳደር የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ ለከተማ አሰተዳደሩ በሰጠው የ200 ሚሊየን ብር ብድር የተገዙ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ መሣሪያዎች/ማሽኖች/ የከተማ አስተዳደሩ መረከቡን አስታውቋል፡፡ የዓባይ ባንክ አ.ማ. ደሴ ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጅ አቶ ዮናስ ተስፋዬ የማሽኖቹ ርክክብ በተካሄደበት ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደገለጹት ዓባይ ባንክ ለደሴ ከተማ አስተዳደር ብድር በመስጠት የመንገድ ግንባታ ማሽኖች መግዛት ማስቻሉ ባንኩ...