ዓባይ ባንክ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ውይይት አደረገ

ዓባይ ባንክ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም  ውይይት አደረገ

የዓባይ ባንክ ከፍተኛ የስራ አመራሮች የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ ጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም በሀይሌ አዲስ አበባ ሆቴል ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ የባንኩ የ2015 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀም የሚያበረታታ መሆኑን ገልጸው፣ በቀሪዎቹ የበጀት ዓመቱ ጊዜያት በገበያው ያለውን ዕድል መጠቀም እንዲቻልና በበጀት ዓመቱ የተቀመጠውን ዕቅድ ለማሳካት አስፈላጊው ጥረት እንዲደረግ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.