ዓባይ ባንክ 7ኛውን ዙር “ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” ፕሮግራም አስጀመረ

ዓባይ ባንክ 7ኛውን ዙር “ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” ፕሮግራም አስጀመረ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ከነሐሴ 26/2015 ዓ.ም. እስከ ጥር 10/2016 ዓ.ም. የሚቆየውን 7ኛ ዙር “ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” ፕሮግራም በይፋ አስጀምሯል፡፡

ደንበኞች ከብር 250.00 ጀምረው ሲቆጥቡ፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ከውጭ አገር የላኩላቸውን ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ ወይም ሲመዝሩ ተሸላሚ በሚያደርጋቸው የዕጩ ዕድለኞች ዝርዝር ውስጥ እንደሚገቡ ታውቋል፡፡

ለሽልማት የቀረቡ ዕጣዎች ዝርዝር፡-
1ኛ ዕጣ፡ ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል
2ኛ ዕጣ፡ በርካታ ፍሪጆች
3ኛ ዕጣ፡ በርካታ ላፕቶፖች
4ኛ ዕጣ፡ በርካታ ቴሌቪዥኖች
5ኛ ዕጣ፡ ዘመናዊ ሞባይል ቀፎዎች ለሽልማት የቀረቡ ናቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.