ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!
ዓባይ ባንክ የኢትዮጵያን ታላቅ ወንዝ የዓባይን ስያሜ በመውሰድ በፋይናንስ ዘርፉ ለአርሶአደሩ፣ ለሰራተኞች፣ ለንግዱ ማህረሰብ እና ሌሎች ደንበኞች የእድገት እና ልማት አቅም ለመሆን እየተጋ ይገኛል፡፡ የፋይናንስ አቅምን በማጎልበት ሥራ ቀዳሚ ለመሆን እየተጋን እንገኛለን፡፡
አዳዲስ ዜናዎች
የምንዛሪ ተመኖች
መስከረም 18/2016 | መግዣ | መሸጫ |
---|---|---|
![]() | 55.222 | 56.3268 |
![]() | 72.6506 | 74.1036 |
![]() | 67.2664 | 68.6117 |
![]() | 60.5044 | 61.7145 |
![]() | 35.3865 | 36.0942 |
![]() | 15.0322 | 15.3328 |
ባለ ብዙ ማዕቀፍ አገልግሎት
የሞባይል ባንኪንግ
የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኛው ሒሳቡን በሞባይል ስልኩ በኩል ማንቀሳቀስ እንዲችል ያደርጋል፡፡
የኦንላይን ባንኪንግ
የመክፍያ ማሽን በመጠቀም ደንበኞች በማንኛውም ሰዓትና ጊዜ ገንዘባቸውን በካርድ ማንቀሳቀስ የሚያስችላቸው አገልግሎት ነው፡፡
የካርድ ባንኪንግ
የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት በመረጃ መረብ (ኢንተርኔት) በመጠቀም ሒሳብ ማንቀሳቀስ የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡
የውክልና ባንኪንግ
የ’ዓባይ በደጄ’ ውክልና ባንክ አገልግሎት በዋናነት የባንክ አገልግሎት ተደራሽ ባልሆነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ደንበኞችን…
ልዩ አገልግሎቶች
የህፃናት ልዩ የቁጠባ ሂሳብ
የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ዓይነት ወላጆች/ አሳዳጊዎች ለልጆቻቸው/ ለሚያሳድጉት ልጅ የሚከፈት የቁጠባ ሒሳብ ዓይነት ነው።
የወጣቶች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ
ወጣቶች የነገ ሀገር ተረካቢ እንደመሆናቸው መጠን፣ እንደ ቤተሰብ አስተዳዳሪ፣ እንደ ሠራተኛ እንዲሁም እንደ ማኅበረሰብ አገልጋይነታቸው የሚያሳልፉት ውሳኔ የአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተፅእኖ ያሳድራል።
ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ማለት የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን በመከተል በአገልግሎት ወቅት ምንም ዓይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል ላይ ያልተመሠረተ እንዲሁም በሸሪዓው ህግ በተፈቀዱ የሥራ ዘርፎች ላይ ብቻ የሚሳተፍ እና የራሱ የሆነ አሠራር የሚከተል የባንክ አገልግሎት ነው፡፡ የዓባይ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለደንበኞች በሁሉም ቅርንጫፎች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በታገዙ ልዩ መስኮቶች የሚሰጥ አማራጭ የባንክ አገልግሎት ነው፡፡
ደንበኞች
ቅርንጫፎች
ኤቲኤሞች
ዓባይ በደጄ
የዓባይ ባንክ ካርዶች

